Login
Main menu

ዓጽዋማት

ዓጽዋማት

በሀረ ሃሳብ

2008 ዓ.ም. ዘመኑ: ዘመነ ዮሐንስ 71ኛ ዐውደ ፀሐይ 20ኛ ዓመተ ፀሐይ ጥንተ ዮን: 4 395 ዐውደ አበቅቴ 3ኛ ዓመተ አበቅቴ ወንበር : 2 አበቅቴ : 22 መጥቅዕ : 8 -- የአይሁድ መባቻ ጥቅምት 8 ይውላል የአይሁድ ፋሲካ (ፍስሕ) ሚያዚያ 18 ማክሰኞ 1 ፆመ ነነዌ የካቲት :14 2 ዐብይ ፆም የካቲት:28 3 ደብረ ዘይት መጋቢት 25 4 ሆሳዕና ሚያዚያ 16 5 ስቅለት ሚያዚያ 21 6 ትንሣኤ ሚያዚያ 23 7 ርክበ ካህናት ግንቦት 17 8 ዕርገት ሰኔ 2 9 ጰራቅሊጦስ ሰኔ 12 10 ፆመ ሐዋርያት ሰኔ 13 11 ፆመ ድኅነት ሰኔ 15 ...................... ይውላል ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወመስቀሉ ክቡር ቀሲስ…
Read more...

ዐቢይ ፆም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በተለያዩ አህጉር ተበትናችሁ በቃሉ ለመኖር ለምትጋደሉ የመንፈስ ልጆቼ የተላከ ህሊናን ሁሉ የሚያልፍ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን! እስከ ቅርቡ ጽሑፍ አነሣው የነበረውን አሳብ ተግ አድርጌ፤አዲስ የምጽፈውንም ሚያዝያ እስኪብት አቆይቼ በያዝነው የፆም ጉዳይ ላይ ልጽፍላችሁ መልካም መስሎ ታየኝ፡፡ በቀኖና ቤተክርስቲያን ከተደነገጉት ዓበይት አፅዋማት አንዱ ፆመ ኢየሱስ (ዐቢይ ፆም ወይም ሁዳዴ) አንዱ ነው፡፡ ጌታ ስለፆመው ፆመ ኢየሱስ ወይም ዐብይ ፆም፤ ሁሉ ተስተካክሎ ስለሚፆመውም “ሁዳዴ” ተብሏል፡፡ የሁዳድ እርሻን ሁሉ በህብረት እንዲሰራው በዚሁ አንፃር ነው፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እፀድቅ አይል ጻድቅ፣ እቀደስ አይል ቅዱስ፣እነፃ አይል ንፁህ፣ ኃይል መንፈሳዊ አገኝ አይል ኃይል የባህርዩ የሆነ፣ ከኃጢአት…
Read more...
Subscribe to this RSS feed

ጠቃሚ አድራሻዎች

መጻሕፍት ቢያነቧቸው

  • * ​ፍቅር 
  • ፍና ቅዱሳን
  • * የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱ እና ትምህርቱ 
  • * ዝጎራ