- Published in ትምህርት በድምፅ
| 1 | ፆመ ነነዌ | የካቲት :14 |
| 2 | ዐብይ ፆም | የካቲት:28 |
| 3 | ደብረ ዘይት | መጋቢት 25 |
| 4 | ሆሳዕና | ሚያዚያ 16 |
| 5 | ስቅለት | ሚያዚያ 21 |
| 6 | ትንሣኤ | ሚያዚያ 23 |
| 7 | ርክበ ካህናት |
ግንቦት 17 |
| 8 | ዕርገት | ሰኔ 2 |
| 9 | ጰራቅሊጦስ | ሰኔ 12 |
| 10 | ፆመ ሐዋርያት | ሰኔ 13 |
| 11 | ፆመ ድኅነት | ሰኔ 15 |
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ይህንን መልዕክት ከማንበቦ በፊት ‹‹ በዚህች ዓመት ደግሞ ተዋት›› በሚል የተጻፈውን መልዕክት ያነቡት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡
‹‹ነገ እንደ ዛሬው ወደ አንተ እመጣለሁና ተዘጋጅ››