በሀረ ሃሳብ
2008 ዓ.ም. ዘመኑ: ዘመነ ዮሐንስ 71ኛ ዐውደ ፀሐይ 20ኛ ዓመተ ፀሐይ ጥንተ ዮን: 4 395 ዐውደ አበቅቴ 3ኛ ዓመተ አበቅቴ ወንበር : 2 አበቅቴ : 22 መጥቅዕ : 8 -- የአይሁድ መባቻ ጥቅምት 8 ይውላል የአይሁድ ፋሲካ (ፍስሕ) ሚያዚያ 18 ማክሰኞ 1 ፆመ ነነዌ የካቲት :14 2 ዐብይ ፆም የካቲት:28 3 ደብረ ዘይት መጋቢት 25 4 ሆሳዕና ሚያዚያ 16 5 ስቅለት ሚያዚያ 21 6 ትንሣኤ ሚያዚያ 23 7 ርክበ ካህናት ግንቦት 17 8 ዕርገት ሰኔ 2 9 ጰራቅሊጦስ ሰኔ 12 10 ፆመ ሐዋርያት ሰኔ 13 11 ፆመ ድኅነት ሰኔ 15 ...................... ይውላል ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወመስቀሉ ክቡር ቀሲስ…
Read more...

